Luxury Apartments & Villas in Addis Ababa | GIFT Real Estate
Event

እሰከ 20% ቅናሸ የተደረገባቸው መኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ሱቆች በለገሃር መንደር

February 25, 2026 | 1 min read
እሰከ 20% ቅናሸ የተደረገባቸው  መኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ሱቆች በለገሃር  መንደር
እሰከ 20% ቅናሸ የተደረገባቸው መኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ሱቆች በለገሃር መንደር

ላለፉት ሁለት ዓስርት ዓመታት በሀገራችን የሪል ስቴት ዘርፍ የካበተ ልምድ ያለን ጊፍት ሪል ስቴት፤ ዓለም የደረሰበትን የግንባታ ቴክኖሎጅን ተጠቅመን አዳዲስ መንደሮችን በጥራት እየገነባን ነው፡፡

በለገሃር
በአትላስ
በተ/ሃይማኖት
በ22 ማዞሪያ
በሲኤምሲ
በፈረስ ቤት

በነዚህ መንደሮች የደንበኞችን ፍላጎትና ከጊዜው ጋር ተመራጭ የሆነ ዲዛይንና አዳዲስ እሴቶችን በማካተት የተለያየ ስፋት ያላቸው አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል፡፡

ይፍጠኑ! የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል!

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፤
+251 9 82 90 20 56 / +251 9 00 17 30 19
🌐 https://www.giftrealestateproperty.com/
Copyright © 2026 GIFT Real Estate plc
Powered by Etcodenet